Category: አማርኛ( አውደ ዜና እና መጣጥፍ)
የአሜሪካ ኤምባሲ በጨለንቆና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተነሱ ግጭቶች የሰዎች ሕይወት በመጥፋቱና የአካል ጉዳት በመድረሱ እጅግ እንዳሳሰበውና እንዳዘነ ገለጸ፡፡ ኤምባሲው በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ለተጎጂ ቤተሰቦችና ወዳጆች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡
Read more →
22 November 2017
የኢትዮጵያና የኤርትራ ምሁራን የሁለቱን አገሮች የወደፊት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት በተመለከተ ሐሙስ ኅዳር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. በሐርመኒ ሆቴል ውይይት ሲያካሂዱ ኢትዮጵያን ወክለው ከተገኙ ምሁራን በከፊል
የኢትዮጵያና የኤርትራ ምሁራን በሁለቱ አገሮች ጉዳይ ላይ ሐሙስ ኅዳር 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የጋራ ውይይት አድርገው ነበር፡፡ በውይይቱ ላይ ኤርትራን በመወከል ለረዥም ዓመታት በአውሮፓና በአሜሪካ የሚኖሩ፣ እንዲሁም ከኤርትራ ሸሽተው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ ከስደተኛ ካምፖች ተወክለው የመጡ ኤርትራውያን ምሁራን፣ ጋዜጠኞችና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎች ሲገኙ፣ ኢትዮጵያን በመወከል ደግሞ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ውጭ አገር የቆዩ ዳያስፖራዎች፣ የሚዲያ ኃላፊዎችና ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተው ነበር፡፡
Read more →
እ.ኤ.አ. ከህዳር 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የኢትዮጵያ በስፋት ትልቁ በሆነው በመላው ኦሮሚያ ክልል እና ከሃምሌ 2016ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በአማራ ክልል ያልተጠበቀ እና እጅግ ከፍተኛ የህዝብ ተቃዉሞዎች ተደርገው ነበር። የኢትዮጵያ የጸጥታ ሀይሎች ባብዛኛው ሰላማዊ የነበሩትን ሰልፈኞች ለመበተን በወሰዱት የሀይል እርምጃ ከ500 በላይ ሰዎችን ተገድለዋል። Read more →

