Category: አማርኛ( አውደ ዜና እና መጣጥፍ)
ሐሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ አድሀኖም የሚባሉ የወያኔ ተላላኪዎች በአሁኑ ወቅት ቤልጅየም ብራሰልስ የሚገኙ ሲሆን በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት ስደተኞችን በሀገራቸው ለመገደብና ተቀባይነት ያላገኙትን ወደ መጡበት ለመመለስ ለሚያስችለው ስምምነት ከ62ቢሊዮን ዩሮ በላይ በጀት መመደቡን ተከትሎ የጥገኝነት ጥያቄያቸው ተቀባይነት ያላገኙ ስደተኞችን ወደ እናት ሀገራቸው እንዲመለሱ የሚያስገድደውን አዲሱ ስምምነት ከሀገራት ቀድመው መፈረማቸው ታውቋል።
Read more →
የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

በፌስቡክ አድራሻቸው አመፁና ብጥብጥ ቀስቃሽ ጽሑፎችን በማሠራጨት፣ የኦነግን ዓላማ ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የቀረበባቸውን ክስ ተቃወሙ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትና በክሱ የተጠቀሰው ብጥብጥና አመፅ የመልካም አስተዳደር ዕጦት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡበት ሁኔታ ልከሰስ አይገባም፤›› ሲሉም ተቃውሞአቸውን በዝርዝር አቅርበዋል፡፡t
Read more →