Written by [ዓለማየሁ ገላጋይ]Alemayehu Gelagay
አዲስ ዘመን እና በተመሳሳይ መስመር የተሰለፉ ሚዲያዎች (አይጋ ፎረም፣ ዋልታ እና ዛሚ) በፍትህ ጋዜጣ ላይ ‹‹አርማጌዲዮን›› መጀመራቸው ይታወቃል። ሆኖም ለረጅም ጊዜ ምላሽ የመስጠት ፍላጐት ስላልነበረኝ ‹‹ውሾቹ ይጮኻሉ፤ ግመሉ…›› በሚል ብሂል ነበር ለማለፍ የመረጥኩት። አሁን ግን ይህ ውንጀላ አንድ ደረጃ ከፍ እያለ በመሄዱ እና አደገኛ አዝማሚያ እየያዘ በመምጣቱ፤ በአናቱም የጋዜጣው ዋና አዘጋጅ በመሆኔ በአንዳንድ ባልደረቦቼ ላይ ከዚሁ ጫና የመነጨ የስነ ልቦና ተፅዕኖ እያደረሰ በመሆኑ ቢያንስ ህዝብ ይወቀው በሚል መንፈስ ነው ይህንን ፅሁፍ ለመፃፍ የተገደድኩት። Read more →
DR. MAGHAWRY SHEHATA DIAB, Prof. of Hydrogeology and water resources and former president of Menoufiya University, Egypt, disclosed that the water storage capacity of the proposed “Renaissance” or “Millennium” dam in Ethiopia is not 63 billion cubic meters as previously declared by its prime minister instead not more than 15 billion cubic meters as it was originally stated in the report of the U.S. Bureau of Reclamation map of 1964. Read more →