ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ለመፍጠር ብሔራዊ እርቅና ትብብር ያስፈልጋል ተባለ

Wretten By VOA

7896C256-B9D0-4676-B5F5-DF50A57BB9C5_w640_r1_s_cx25_cy0_cw73ቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት ዋሽንግተን ውስጥ ባዘጋጁት የሁለት ቀን ጉባኤ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር “ሽግግር፣ ዴሞክራሲና ብሔራዊ አንድነት” በሚለው የውይይት ርእስ ሥር፤ የሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችና የማኅበራት አደረጃጀቶች፤ ግጭቶችን በመፍታትና ዴሞክራሲን በማስፈን ረገድ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚናና ከግጭቶች መርገብ በኋላ በሚኖረው የሽግግር ወቅት ምን ይጠበቅባቸዋል?በሚል ርእስ አራት ተወያዮች ጹሑፍ አቅርበው ውይይት ተካሂዷል፡፡

ውይይቱን የተከታተለችው ጽዮን ግርማ ተከታዩን ዘግባለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ

ኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና የብሔራዊ አንድነት መንፈስን ለማጠናከር በሚያስችሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በቪዥን ኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያ ሳተላይት ሬዲዮና ቴሌቭዥን(ኢሳት)አዘጋጅነት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የሁለት ቀን ውይይት ተካሂዶ ነበር።

በኢትዮጵያ ውስጥ እየጨመሩ የሚሄዱትን ግጭቶች ለመፍታትና የብሔራዊ አንድነት መንፈስን ለማጠናከር “ሽግግር፣ ዴሞክራሲና ብሔራዊ አንድነት” በሚለው አጠቃላይ የውይይት ርእስ ሥር፤ የሕዝባዊ እንቅስቃሴዎችና የማኅበራት አደረጃጀቶች፤ ግጭቶችን በመፍታትና ዴሞክራሲን በማስፈን ረገድ ሊኖራቸው ስለሚገባው ሚናና ከግጭቶች መርገብ በኋላ በሚኖረው የሽግግር ወቅት ምን ይጠበቅባቸዋል በሚል ርእስ? አራት ተወያዮች  ጹሑፍ አቅርበው ውይይት ተካሂዷል፡፡

 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You may use these HTML tags and attributes: <a href="" title=""> <abbr title=""> <acronym title=""> <b> <blockquote cite=""> <cite> <code> <del datetime=""> <em> <i> <q cite=""> <strike> <strong>

Visit Us On FacebookVisit Us On Youtube