በግንቦት ሰባቱ ምርጫ ድምጽህ በወያኔ መንግስት ተስርቆ ፥ ህገ መንግስታዊ መብታቸውን ተጠቅመው እምቢተኛነትን የገለፁ ከ200 በላይ የሚሆኑ ንፁሃን ልጆችህን እያየህ አይንህ ላይ ርሸነውብህ፥ ቀሪውንም ለእስር ፥ ለስደትና ፥ ከስራው ተፈናቅሎ ለቁም ስቃይ እንዲዳረግ ሆነ።